top of page

+100 USAID Officials Removed From Duty | Evil 'Powers' Competed in The Hunger Games in Ethiopia


https://rumble.com/v6f0vxg-100-usaid-officials-removed-from-duty-evil-powers-compete-in-the-hunger-gam.html

❖ ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

🔥 ከመቶ በላይ/+100 የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስ ኤይድ) ባለስልጣናት በፕሬዝደንት ትራምፕ ከሥራ ተባረሩ | በኢትዮጵያ የረሃብ ጨዋታዎች ላይ ክፉ ‘ኃይላት’ ይወዳደራሉ

የፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶችን እየተበቀላቸው ነውን? ሰሞኑን ሁሉም አንድ በአንድ እርምጃ ሲወሰድባቸው እያየን ነው። እውነት የአሜሪካ ተቋማት እና ባለሥልጣናት በሰሜን ኢትዮጵያ ጥንታውያን ክርስቲያኖች ላይ እይፈጸሙት ባለው ጀነሳይድ ተጸጽተው እራሳቸውን ለንሰሐ እያዘጋጁ ነውን?

🐷 ያችን ክፉ ኤልዛቤል 'ሳማንታ ፖወር' የተባለችውን አረመኔ እናስታውሳታለን? ይህችን አረመኔ እና አጋሮቿን ገና መለኮታዊ ፍርድ ይጠብቃቸዋል!

❖<የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፲፪>

❖<የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፲፪> ፲፰ በነጋም ጊዜ። ጴጥሮስን ምን አግኝቶት ይሆን? ብለው በጭፍሮች ዘንድ ብዙ ሁከት ሆነ። ፲፱ ሄሮድስም አስፈልጎ ባጣው ጊዜ ጠባቂዎችን መረመረ ይገድሉአቸውም ዘንድ አዘዘ፤ ከይሁዳም ወደ ቂሣርያ ወርዶ በዚያ ተቀመጠ። ፳ ከጢሮስና ከሲዶና ሰዎችም ጋር ተጣልቶ ነበር፤ በአንድ ልብ ሆነውም ወደ እርሱ መጡ፥ የንጉሥንም ቢትወደድ ብላስጦስን እሺ አሰኝተው ዕርቅ ለመኑ፥ አገራቸው ከንጉሥ አገር ምግብ ያገኝ ነበረና። ፳፩ በተቀጠረ ቀንም ሄሮድስ ልብሰ መንግሥቱን ለብሶ በዙፋን ተቀመጠ እነርሱንም ተናገራቸው፤ ፳፪ ሕዝቡም። የእግዚአብሔር ድምፅ ነው የሰውም አይደለም ብለው ጮኹ። ፳፫ ለእግዚአብሔርም ክብር ስላልሰጠ ያን ጊዜ የጌታ መልአክ መታው በትልም ተበልቶ ሞተ። ፳፬ የእግዚአብሔር ቃል ግን ያድግና ይበዛ ነበር። ፳፭ በርናባስና ሳውልም አገልግሎታቸውን ፈጽመው ከኢየሩሳሌም ተመለሱ፥ ማርቆስ የተባለውን ዮሐንስንም ከእነርሱ ጋር ይዘውት መጡ።

🔥 According to media reports, President Trump has removed the entire leadership structure of the United States Agency for International Development (USAID), previously run by Samantha Power.

This is not necessarily a domestic issue. Those who walk the deepest political weeds well understand that USAID is the cover agency for the interventionist efforts of the CIA. USAID is the agency silo that coordinates the meddling in foreign elections, organizes the revolutions and political opposition of those deemed out of alignment with global democratic norms, funds the NGOs who do the ground operations, and generally seeks to replace foreign leaders.

President Trump has just removed the entire leadership structure of the USAID enterprise, approximately 60 government officials. You can bet that nationalist leaders of foreign countries are smiling now while Brussels (EU Commission) is left wondering who will pay for the foot soldiers.

(Via Politico) – <…> The order — sent via email to members of the senior executive and senior Foreign Service — was issued close to the end of the business day Monday and was effective immediately, according to two current USAID officials and three former USAID officials told of the communication. It comes as USAID and the State Department have been ordered to impose halts on a vast number of humanitarian and related programs around the world.

😈 Nobel Peace Prize Winner United Nations Food Agency Failed To Act As U.S. Aid Was Looted By The Nobel Peace Prize Winner Genocidal Prime Minister in Ethiopia

https://youtu.be/vwsgmxYLtQs

https://wp.me/piMJL-dPF

😈 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የተባበሩት መንግስታት የምግብ ኤጀንሲ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊውና ዘር አጥፊው ግራኝ አህመድ አሊ ዩ ኤስ ኤይድ (USAID) የተባለው የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ለትግራይ ሕዝብ ያቀረበውን የምግብ እርዳታ በዓለም ተወዳዳሪ በሌለው መልክ ሲዘርፍ እና ለጎረቤት ሃገራት ሲሸጥ ዝም በማለት ተገቢውን እርምጃ ሊወስድ አልፈለገም።

የእነዚህን አረመኔዎች እኹይ ዲያብሎሳዊ ተግባር ለብዙ መቶ ዓመታት አየነው እኮ! .… ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና አጋሮቻቸው (ሕወሓቶችን ጨምሮ) ከትግራይ ሕፃናት አፍ ምግብ እየሠረቁ ለኬኒያ እና ሱዳን ይሸጣሉ። እንደዚህ ዓይነት አውሬነት፣ ከዚህ የከፋ ሃጢዓት ሊኖር ይችላልን?! ሕዝቤን ምን ያህል እንደሚጠሉት እያየን ነውኝ?!

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ከአራት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ ወቅት ይህን ነበር ሳስጠነቅቅ የነበረው። 'አማራ' የተባሉትም በጭራሽ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ተባባሪዎች እንዳይሆኑ እና ከተባበሩ ከፍተኛ ዋጋም እንደሚያስከፍላቸው ጊዜየን ሰውቼ በማህበራዊ ሜዲያዎች በተለይ በዲያስፐራው ዩቲውብ ቻነሎች ሳስጠነቅቅ ነበር፤ ነገር ግን አለመታደል ሆኖ የአማራዎቹን ቻነሎች ጨምሮ እንደ 'ቤተሰብ ሜዲያ' + 'ጽዋዕ ሜዲያ' + 'ርዕዮት ሜዲያ' ወዘተ ያሉ ቻነሎች መልዕክቴን አገዱ (ቪዲዮዎቹ ለታሪክ ይያዛሉ)፣ እነ ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ፣ ልጅ ተድላ፣ አቻምየለህ ታምሩ ወዘተ ያለሃፍረት ተሳለቁብኝ፤ “አማራው ወልቃይት እርስቱን ማስመለስ አለበት፣ መጀመሪያ ከኦነግ/ብልጽግና ጋር ሆነን ሕውሓትን እናጠፋለን፣ ከዚያ ትግላችን በኦነግ-ብልጽግና ላይ ይሆናል፤ ይህ ደግሞ ቀላል ነው በወራት ውስጥ እንጨርሰዋለን!” አሉን! ዋይ! ዋይ! ዋይ!

ሜዲያውን ሁሉ የተቆጣጠሩት እባቦቹ የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ጋላ-ኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች በዚህ በጣም ተደሰቱ ፤ እንደ ሃብታሙ አያሌው እና ኤርሚያስ ዋቅጅራ ያሉ ጂኒዎች፤ “አንድ አማራ ብቻ እኮ መቶ ኦሮሞን የመፈርፈር ችሎታ እና ብቃት አለው ቅብርጥሴ' “ከባድ ሚዛን!” እያሉ ያመለካቸውን/ዛሬም የሚያመልካቸውን ደካማውን አማራ እምደ ጨቅላ አታለሉት፣ አደነዘዙት። ይህን የታዘበው ቆሻሻው ዘንዶ ግራኝ አህመድም ቆየት ብሎ የአማራ ሃይልን እና'ፋኖን' ማድነቅ፣ ማሞካሸት እና ከልክ በላይ መካብ ጀመረ። ለየትኛው ጀብዱው? እነ ዘማሪ ይልማ ሃይሉማ አክሱም ጽዮን ክፉኛ በምትጨፈጨፍበት ወቅት፤ “አሁን ለትግራይ ሕዝብ ጊዜ የለንም፤ የሚመለከተን የአማራ ጉዳይ ብቻ ነው” ያሉበት ቪዲዮ በእጃችን አለ፤ ለታሪክ አስቀምጠነዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ!

❖<መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱> በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ። በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት። ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ። ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን። ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ። ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት። የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር። ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።

👉 ከአራት ዓመታት በፊት በዚህ ጥቅምት ወር ለዘር ማጥፋት ጦርነቱ ሊጀምር ልክ ሁለት ሳምንት ሲቀረው የሉሲፈራውያኑ ጭፍሮች ባዘጉት በቀድሞው ቻነል የተላከ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020

https://wp.me/piMJL-56Y

👹 In The Middle of Genocide, CIA affiliate USAID Boss, Samantha Power Traveled to Armenia & Ethiopia

https://wp.me/piMJL-bwc

👹 በዘር ማጥፋት መሃል የሲ.አይ.ኤ ተባባሪው የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (USAID) አለቃ ሳማንታ ፓወር ወደ አርመን እና ኢትዮጵያ ተጉዛለች፤ ይህ ደግሞ በፍጹም በአጋጣሚ ሊሆን አይችልም

በክርስቲያን አርመኒያ/ ኢትዮጵያ የሚሆነው በክርስቲያን ኢትዮጵያ /አርሜንያ ላይም ይሆናል

What happens to Christian Armenia/ Ethiopia also happens to Christian Ethiopia /Armenia

👹 The Luciferian conspiracy against Ethiopian Christians

  • Noble Peace Prize = License for Genocide

  • የኖቤል ሰላም ሽልማት = የጀነሳይድ ቀብድ ነው

😈 Genocidal Abiy Ahmed Ali, Laureate of:

  • ☆ The 2019 Nobel Peace Prize

  • ☆ The 2019 UNESCO Peace Prize

  • ☆ The 2019 Hessian Peace Prize (Revoked in 2021)

  • ☆ The 2022 Global Islamic Finance Award

  • ☆ The 2024 UN/ FAO Agricola Medal.

😈 WFP is The 2020 Nobel Peace Prize Laureate

😈 Nobel Laureate vs Nobel Laureate | Blocking of Food Distribution in Ethiopia

👉 Nobel Peace Laureate Abiy Ahmed Using Hunger as a Weapon. No Word about it from Oslo & Rome

😢 Murdering Millions, The Freemason/Satanic Operation to Starve Mountainous Christian Ethiopia

https://wp.me/piMJL-bpP

😢 ሚሊዮኖችን መግደል፤ ተራራማ ክርስትያን የሆነችውን ኢትዮጵያን ለማስራብ የፍሪሜሶን/ሰይጣናዊው ክወና

👉 አጭርም ቢሆን ይህ እጅግ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃ ነው፤

😈 Ethiopia: The U.N. and the U.S. Suspended Food Aid to Christian Tigray, for This Satanic Purpose

https://wp.me/piMJL-cx9

😈 ለዚህ ሰይጣናዊ አላማ (ለአውሬው የዲጂታል ቁጥጥር ተልዕኮ) የተመዱ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) እና የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (USAID)

  • አስቀድመው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሐላፊ ያደረጓቸው፤

  • የልሂቃኑ አንጎል ውስጥ ቺፕ ለመቅበርና ደማቸውን በዘንዶው ደም ለመቀየር (የቤተ ክህነት ሰዎችን ጨምሮ) በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል/ ኢንስቲቲውት በቢል ጌትስ እና ጂፍሪ ኤፕሽታይን በኩል መሠረቱ

  • ከቦይንግ ጋር ተመሳጥረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ልክ በዚህ ሰሞን ከአምስት አመታት በፊት እንዲከሰከስ እና በውስጡ የነበሩ ተፈላጊ ሰዎችም እንዲሞቱ አደረጉ። 'ኢትዮጵያን' በይፋ የማፍረሱ እና ስሟንም የማጉደፉ ሥራ የተጀመረው ያኔ ነው

  • ከዚያም፤ ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ፣ ከሻዕቢያ፣ ከሕወሓት እና አማራ ድርጅቶች ጋር በትግራይ የከፈቱት

  • ከዚያም በፕሪቶሪያ (የዛሬውን የኮፕት አባቶቻችንን የሰማዕትነት ዜና እናስታውስ)'የሰላም ስምምነት' በሚል የትግራይን ሕዝብ ለረሃብ፣ በሽታ እና ስደት ዳረጉት

  • ከዚያም፤ በአሸባሪዎች ቁጥጥር ሥር ባለቸው ጋዛ እንኳን ያላደርጉትን በትግራይ የምግብ እርዳታ አገዱ።

  • አሁን፤ “ምግብ ከፈለጋችሁ የአውሬውን ነገር ሁሉ ተቀብሉ” በማለት ላይ ናቸው።

እንደምናየውም የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና የእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ተቋማትና ግለሰቦች፣ ጎብኚዎች አንድ በአንድ ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ ናቸው። የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ጨፍጫፊዎቻችን እነ ቱርክ እና የአረብ ኤሚራቶች፤ 'ትምህርት ቤት'(መድረሳ)፣ የእስላም ባንክ፣ ሰይጣናዊ ሃላል ምግብ ወደ ትግራይ ክፍለሃገር በማስገባት ላይ ይገኛሉ። ከትናንትና ወዲያም የእስላም ባንክ ሽልማት ልክ ቢል ጌትስ በገባበት ወቅት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ያውም 'የሸለሙት' 'የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ' የተሰኘውን ከሃዲ የሉሲፈራውያኑ ባንክ ነው።

😈 ይህን ሁሉ ዲያብሎሳዊ ሤራ የጠነሰሱትና የሚያስፈጽሙት ሁሉ ገሃነም እሳት እንደሚጠብቃቸው ይወቁት።

  • ብሪክስ/ BRICS Vs. /G7 አገሮች

  • ባለአሃዳዊ ዋልታ/ UNIPOLAR Vs. ባለብዙ ዋልታ

  • አሃዳዊነት Vs. ብዛህነት

👉 ተሲስ - አንቲቴሲስ - ውህደት 👈

ታዲያ ሁሉም ጠላቶች መስለው በጋራ ለአንድ ግብ እየሰሩ አይደለምን? ለ ሳጥናኤል ግብ።

አሁን ያለው የፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ ከብሪክስ ቡድን እና ከተቀሩት የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻ ቡድን (የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ) ጋር በመተባበር ታሪካዊቷ ኢትዮጵያን ከታሪካዊ የአረብ ጠላቶቿ ጋር “የክፉ ጥምረት” እንድትፈጥር ለማታለል እና ለማስገደድ እየሞከሩ ነው።

እ.አ.አ በ1991 ዓ.ም ላይ የኢትዮጵያን ሥርዓተ መንግስት ይቆጣጠሩ ዘንድ በታቦተ ጽዮን ግፊት ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ወደ አዲስ አበባ ተልከው የነበሩት የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ቡድን አባላት ሥልጣን ላይ እስከቆዩባቸው እ.አ.አ እስከ 2012 ዓ.ም ድረስ የኢትዮጵያ አትሌቶች ከአንድ በላይ የወርቅ ሜዳሊያን ለመውሰድ ችለው ነበር። ይህም ሁኔታ ኤዶማውያኑን ሮማውያን እና አጋሮቻቸውን እጅግ በጣም አስቆጥቷቸው ነበር።

ስለዚህ፤ አረማውያኑ የሉሲፈር ባሪያዎች በ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ወቅት ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የተገኙትንና ብዙዎች በማይገባቸው መልክ ለኢትዮጵያ ጥሩ ተስፋ ሊሆኑ የሚችሉትን ጠቅላይ ሚስንትር መለስ ዜናዊን ላቀዱት ጀነሳይድ ሲሉ ገደሏቸው። አዎ! "ጂ.ኤም.ኦን አልቀበለም፣ ክትባቱን አልቀበለም፣ ኤን.ጂ.ኦን አልቀበለም፣ አረቦች ቱርኮች እንዲሁም እንደ አል-ጀዚራ ያሉ የእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ሜዲያዎች ከኢትዮጵያ ይውጡ!” በማለተቻቸው ብሎም እነዚያን ወደ አሜሪካ የሚጓዙትን አውሎ ነፋሳትን/ ሃሪካኖችን የሚቀሰሱትን የጸሎት አባቶችን በሰሜን ኢትዮጵያ ከሚገኙት ገዳማት አላስወጣም/አልገድልም ያሉትንና የሕዳሴውን ግድብና ሌሎች ገዳማትን የገነቡትን ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፓትርያርክ ከብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ፣ ከጋናው ፕሬዝደንት አታ ሚልስ፣ ከማላዊው ፕሬዝደንት ከ ቢንጉ ዋ ሙታሪኪያ እና ከጊኒ-ቢሳው ፕሬዝደንት ከ ማላም ባካይ ሳንሃ ጋር በአንድ ሰሞን በሉሲፈር ስም ለአረማዊው አምላክ ለዲዮኒስ ሰውተው አብረው ገደሏቸው። እነ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ለግብጽና አረቦች ጠበቃ ሆነው የተናገሯቸውን ንግግሮች እናስታውሳቸው።

https://wp.me/piMJL-5ei

Is President Trump's administration taking revenge on the enemies of Axumite Ethiopia? These days, we are seeing them all being taken one by one. Are American institutions and officials truly repenting of the genocide against ancient Christians being committed in northern Ethiopia, and preparing themselves for repentance?

🐷 Do we remember that wicked and savage Jezebel named 'Samantha Power'? Divine judgment awaits this cruel woman and her allies!

“Now when day came, there was no little disturbance among the soldiers over what had become of Peter. And after Herod searched for him and did not find him, he examined the sentries and ordered that they should be put to death. Then he went down from Judea to Caesarea and spent time there. Now Herod was angry with the people of Tyre and Sidon, and they came to him with one accord, and having persuaded Blastus, the king’s chamberlain, they asked for peace, because their country depended on the king’s country for food. On an appointed day Herod put on his royal robes, took his seat upon the throne, and delivered an oration to them. And the people were shouting, “The voice of a god, and not of a man!” Immediately an angel of the Lord struck him down, because he did not give God the glory, and he was eaten by worms and breathed his last. But the word of God increased and multiplied. And Barnabas and Saul returned from Jerusalem when they had completed their service, bringing with them John, whose other name was Mark.”

_______

_______

 
 
 

Recent Posts

See All

Comments


bottom of page